About Us
About Us
Empowering Communities, Building Futures ማህበረሰቦችን ማበረታታት, የወደፊት እጣዎችን መገንባት
Our Legacy
Founded in 1990, Pinykew Development Association drives social and economic initiatives in Ethiopia’s Pinykew kebele, fostering community growth through sustainable development.
እ.ኤ.አ. በ1990 የተመሰረተው የፒኒኬው ልማት ማህበር በኢትዮጵያ ፒኒኬው ቀበሌ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውጥኖችን በማንቀሳቀስ ዘላቂ ልማትን በማስፈን የህብረተሰቡን እድገት ያሳድጋል።
Our Purpose
We enhance lives through education, healthcare, infrastructure development, and environmental sustainability while promoting peace and gender equality in our community.
በትምህርት፣ በጤና እንክብካቤ፣ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና በአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነት በማህበረሰባችን ውስጥ ሰላም እና የፆታ እኩልነትን እናሳድጋለን።
Introduction
Obang Nyigwo
Introduction
The Pinykew Development Association (PDA) is a community-based organization established in accordance with Article 31 of the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and Article 32 of the Constitution of the Gambella Peoples’ National Regional State. Founded in 1990, the PDA has been actively engaged in social and economic development initiatives within the Pinykew kebele. After a period of inactivity due to regional security concerns, the association was re-established in December 2011 through the collective efforts of its members. The PDA operates within the Pinykew kebele, which includes the sub-kebeles of Ibaro, Iran, Itay, and Iley-Ichoy, and is bordered by Pimoli, Pikong, Cholan, Jawe, Abwod, and Abobo woredas.
መግቢያ
የፒኒኬው ልማት ማህበር በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ ህገ-መንግስት አንቀፅ 31 በጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ ህገ-መንግስት አንቀጽ ቁጥር 32 ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት እንዳለው በተደነገገው መሰረት የፒኒኬው ልማት ማህበር በአባላት የተቋቋመ ሲሆን ፒኝኬው ልማት ማህበር ከ1990 ዓ.ም እስከ እስካሁን ድረስ ተቋቋሞ የስራ እቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በመቀጠል በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የተመዘገበ ስራዎች መኖሩን የሚታወቅ ሲሆን ልማት ማህበሩ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ መንግስት በተፈጠረ የፀጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ ያሉትን ልማት ማህበራት እንዲዘጉ መደረጉ ይታወቃል፡፡
ልማት ማህበሩቱ በአዲስ መልክ እንዲደራጅ በተላለፉ የክልሉ መንግስት ውሳኔ መሠረት የፒኒኬው ልማት ማህበር በታህሳስ 2011 ዓ.ም አባላት በመወያየትና በመሰብሰብ በአዲስ መልክ እንዲደራጅ ፈቃደኞች መሆናቸው ተረጋግጦ እንደገና በአዲስ መልክ ተቋቁሟል ፡፡
በፒኒኬው ቀበሌ የሚገኑት ንዑስ ቀበሌዎች ኢባሮ፣ኢራን፣ኢታይ እና ኢለይ – ኢቾይ ናቸው ፡፡ ፒኒኬው ቀበሌ የሚያዋስኑት ቀበሌዎች በምዕራብ ፒሞሊ፣በሰሜን ፒኮንግ ቀበሌ፣በሰሜን ቾላን ቀበሌ፣በምሥራቅ ጃዌ፣ በደቡብ አብዎድና አቦቦ ወረዳ ናቸው፡፡
Vision
The Pinykew Development Association envisions a society capable of effectively addressing its social development challenges through its own resources and efforts.
የማህበራዊ ልማት ችግሮች በራሱ አቅም በብቃት የሚፈታ ህብረተሰቡ ተፈጥሮ ለማየት የሰነቀውን ራዕይ ለመተግበር እየታተር ያለ ማህበር ፒልማ፣
Mission
The PDA is dedicated to achieving the growth and transformation plan of Pinykew kebele and liberating its people from poverty. Guided by the principle of self-reliance, the association leverages financial contributions from its members and support from both domestic and international donors to fund and implement its development initiatives
የፒኒኬው ቀበሌ ብሎም የቀበሌያችንን የዕድገትና ትራንስፎረሜሽን ዕቅድ ለማሳካት የቀበሌ ህዝብ ከድህነት እንዲላቀቅ በሚደረገው ርብርብ የራስን ችገር በራስ መፍታትን መሪሁ በማድረግ እየተቀሳቀሰ ያለው ፒልማ ኃላፊነቱን ለመወጣትና ተልዕኮውን ለማሳካት ለልማት ዕቅዶቹ ማስፈጸሚያ የሚውል ሀብት ከአባላት ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር ለጋሾች የሚያገኘውን ገቢ ይጠቀማል፡፡
Core Values
Transparency Accountability Commitment to excellent service delivery Adaptability and readiness for change Adherence to community ethical standards Engagement in problem-solving research
እሴቶችና እምነቶች /core Value/
- ግልፅነት
- የላቀ አገልግሎት መስጠት
- በእውነትና በእምነት መምራት/መስራት/
- ለለውጥ ዝግጅት
- ለህብረተሰቡ የሥነ ምግባር ተገዥ መሆን
- ችግር ፈቺ ምርምሮች ማካሄድ
Our Team
The Leadership Team የአመራር ቡድን
Dedicated professionals working together to create lasting positive change in the Pinykew’s community.
በፒኒኬው ማህበረሰብ ውስጥ ዘላቂ የሆነ አወንታዊ ለውጥ ለመፍጠር የወሰኑ ባለሙያዎች በጋራ በመስራት ላይ ናቸው።
Obang Nyigwo
Executive Director
Obang Alwar
Economy Department and Operation Manage
Nyikew Otin
Finance Manager
John Ojang
Auditor
Lero Ojho
Member
Omod Owar
Member
Omod Omod
Member
Obang Oboli
Member
Oman Oboli
Member
Ojulu Okway
Member
Making a Difference Together
Community Impact Areas
Discover how we’re transforming lives through sustainable development initiatives
Testimonials
Community Voices
Hear from those we’ve helped transform their lives
“The education program has given my children opportunities I never had. Thank you, Pinykew Development Association.”
“የትምህርት መርሃ ግብሩ ለልጆቼ ያላጋጠሙኝን እድሎች ሰጥቷቸዋል። እናመሰግናለን ፒኒኬው ልማት ማህበር።”
Obang John
- ★
- ★
- ★
- ★
- ★
“Their healthcare initiatives have made essential medical services accessible to our entire community.”
“የእነሱ የጤና አጠባበቅ ውጥኖች አስፈላጊ የሆኑ የህክምና አገልግሎቶችን ለመላው ማህበረሰባችን ተደራሽ አድርገውታል።”
Obang Oboli
- ★
- ★
- ★
- ★
- ★
“The infrastructure development has significantly improved our daily lives and business opportunities.”
“የመሰረተ ልማት ዝርጋታው የእለት ተእለት ህይወታችንን እና የንግድ እድላችንን በእጅጉ አሻሽሏል።”
Umed Owar
- ★
- ★
- ★
- ★
- ★
Join Our Mission ተልእኳችንን ይቀላቀሉ
